|
Written by Administrator
|
|
Tuesday, 21 September 2010 06:34 |
|

ፈጣን መልዕክት አገልግሎት ኢትዮጵያ /ኢ. ኤም.ኤስ/ World Wide Express Ethiopi a
የደንበኞች ቅድመ መረጃ Service requirement
መልዕክት ለመላክ
- የመልዕክቱን ክብደት በቅድሚያ ማወቅ ከፈለጉ ይመዝኑ፣
- መልዕክቱን በግል ፖስታ ወይም ካርቶን በቅድሚያ ማሸግ የተከለከለ ነው፣
- መልዕክቱ የጉምሩክ ፎርማሊቲ የጤና ጥበቃ ባለሙያ የሚያስፈልገው ከሆነ በቅድሚያ ያሟሉ፣
- ተሠባሪ ዕቃ ለጊዜው አንልክም የምትልኩ ለሚደርሰው አደጋ ኃላፊነቱን ይውስዳሉ፣
- ጥራጥሬ እና ያልተፈጨ ቅመማ ቅመም የምትልኩ ደንበኞች የናሙና/Sample/ ፈቃድ ከኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- መልዕክቱ ዶክመንት ከሆነ ፍላየር ኤንቨሎኘ፣ ዕቃ ከሆነ እንደመልዕክቱ መጠን ካርቶን ከማስተናገጃ መስኮት ይረከቡ፣
- መልዕክቱን ባሉበት ወይም ደውሎ ለማደል ያስችል ዘንድ የሚከተሉትን መረጃዎችን በትክክል ይመዝግቡ፣
- ጽሁፉ እንዲነበብ አድርገው ይጻፉ፣
- የተቀባይና የላኪ ሙሉ ስም
- ውጭ አገር የሚልኩ ከሆነ የመንገድ ስምና የቤት ቁጥር፣ ከተማ እና ሃገር፣
- አገር ውስጥ የሚልኩ ከሆነ የክፍለ ሃገሩን (ከተማ) ስም በትክክል ይመዝግቡ
- መልዕክቱን በካርቶን ወይም በኤንቨሎኘ ውስጥ በትክክል ከአስገቡ በኋላ ሳያሽጉ መስኮት ላይ ለሚያስተናግዱ ሠራተኞች ያስረክቡ፣
- የመላኪያ ዋጋ ይክፈሉ፣ የከፈሉበትን ደረሰኝ ይረከቡ፣
መልዕክት ለመቀበል
-
- ሕጋዊ መታወቂያ፣ ፖስፖርት ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ንግድ ፈቃድ ያቅርቡ፣
- የጤና ጥበቃ ባለሙያ የሚያስፈልገው ከሆኑ ያሳዩ፣
- የጉምሩኩ ቀረጥ የሚያስፈልገው ከሆነ ይክፈሉ፣
- ተቀባይ ተወካይ ከሆነ ሕጋዊ ውክልና ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መልዕክቱን ይረከቡ
የማደያ ዋጋ አናስከፍልም
|
|
Last Updated on Wednesday, 03 November 2010 10:15 |